Get Mystery Box with random crypto!

ሕሊና እንጂ መልክ አያስብም፡፡ አንደበት እንጂ መልክ አይናገርም፡፡ መልካምነት እንጂ መልክ ከሰው | ቃል ብቻ

ሕሊና እንጂ መልክ አያስብም፡፡ አንደበት እንጂ መልክ
አይናገርም፡፡ መልካምነት እንጂ መልክ ከሰው አያኖርም፡፡ ስነ
ምግባር እንጂ መልክ አያስከብርም፡፡ እምነትና ፍቅር እንጂ
መልክ ሞትን አያሻግርም፡፡ መልክ የላይ ማንነትን እንጂ
የውስጥ ሰብእናን አይገልፅም፡፡ ፊት ቀልቶ ውስጥ ሊጠቁር፣
ውጪ አጊጦ ልብ ሊቆሽሽ ይችላል፡፡
እውነተኛ ፍቅር በአይን ሳይሆን በልብ ነው።

@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu