Get Mystery Box with random crypto!

እውርን እውር ቢመራው ተያይዞ ገደል' የሚባል አባባል አለ፤ መጀመሪያ ራስህን አድን፣ ራስህ ላይ አ | Emir consult

እውርን እውር ቢመራው ተያይዞ ገደል" የሚባል አባባል አለ፤ መጀመሪያ ራስህን አድን፣ ራስህ ላይ አተኩር! እንዲህ ባደርግ ሰዎች ይደሰቱብኛል ማለቱን ተወውና 'እኔን ደስተኛ የሚያደርገኝ ምን ባደርግ ነው?' በል።

አንተ ደስተኛ ስትሆን አለም አብራህ ትስቃለች፤ ሰዎች የደስታህን ምንጭ ለማወቅ ሲሉ አክብረው ያደምጡሀል፤ አየህ ራስህ ላይ ስታተኩር ሰዎች ደግሞ አንተ ላይ ማተኮራቸው ግድ ነው። ወዳጄ ደስ የሚለው ነገር አንተ ለራስህ ደስታ አታንስም!

https://t.me/consult_emir
https://t.me/consult_emir