Get Mystery Box with random crypto!

#poem የተመረኮዙት ልብ ታጥፎባቸው ድንገት የወደቁ ፍቅር ያዳጣቸው ብቸኝነት ሰርቆ ብቻ ያስቀራ | Emir consult

#poem

የተመረኮዙት ልብ ታጥፎባቸው
ድንገት የወደቁ ፍቅር ያዳጣቸው
ብቸኝነት ሰርቆ ብቻ ያስቀራቸው
ዝምተኛ ልቦች ምን ይሆን ቋንቋቸው?

https://t.me/consult_emir
https://t.me/consult_emir