Get Mystery Box with random crypto!

ልማድ ! አላማ አንተ ውስጥ መሰራት የሚጀምረው ለዚያ አላማ ማስፈፀሚያ የሚሆን ጀግና ሰው ሆነህ | Emir consult

ልማድ !

አላማ አንተ ውስጥ መሰራት የሚጀምረው ለዚያ አላማ ማስፈፀሚያ የሚሆን ጀግና ሰው ሆነህ መገኘት ስትችል ነው ይሄን ጀግና ሰው የሚፈጥረው ደግሞ የየእለት ልማድ ነው!

"ልማድ ሲሰለጥን ተፈጥሮ ይሆናል "ይለናል ቮልቴር የምንፈልገውን ማንነት ራሳችን ላይ ለመገንባንት እያንዳንዷ የየዕለት ልማዳችን ከፍተኛ አስተዋፅኦ አላት ! ስለዚህ ልማድሽ ላይ አጥብቀሽ ስሪ!

https://t.me/consult_emir
https://t.me/consult_emir