Get Mystery Box with random crypto!

#የደስታ_ሚስጥር #ደስታ እኔ የምፈልገውን መኪና፤ ቤት፤ ስገዛ ወይም ሕልሜን ሳሳካ እደሰታለሁ | Emir consult

#የደስታ_ሚስጥር
#ደስታ

እኔ የምፈልገውን መኪና፤ ቤት፤ ስገዛ ወይም ሕልሜን ሳሳካ እደሰታለሁ ብለህ እራስህን አትሸውድ፤ መኪና የገዛ ሕልሙን ያሳካ ሁሉ ደስተኛ አይደለም፤ ዋናው ነገር ደስተኝነት ሕልም ሲሳካ ወይም የምትፈልገውን ስታገኝ ሳይሆን፤ መጀመሪያ ምንም ሳይኖርህ ባለህ ነገር ለመደሰት ስትወስን ነው በራሥህ የውስጥ ሠላም የምትደሰት ከሆነ፤ የውጭው ረብሻና ጫጫታ ምንም አይመስልህም ዞር ብለህ ብታይ ሕይወት እጅግ በጣም ውብ ናት፤ አሁን ባለህ ስትደሰት ሌላው ቀስስስስስ እያለ ይመጣል ደስታ ደግሞ በነገሮች መገጣጠም የሚመጣ ሳይሆን ደስታህ የውስጥህ ምርጫ ውጤት ነው። ስለዚህ

ደስተኛ ሁን

https://t.me/consult_emir
https://t.me/consult_emir