Get Mystery Box with random crypto!

. የኮርስ ትምህርት ለአዲስ ገቢ 1ኛ ዓመት ተማሪዎች | የኮሜርስ ግቢ ጉባኤ

.
የኮርስ ትምህርት ለአዲስ ገቢ
1ኛ ዓመት ተማሪዎች


የትምህርተ ክርስትና መግቢያ

በሰዓቱ ተገኝተን የእግዚአብሔርን ቃል እንማር፣ ላልሰሙ ጓደኞቻችሁም እንድታሳውቁ በእመቤታችን ስም እናሳስባለን።

ዐርብ (ነገ) ሐምሌ 8፣
2014 ዓ.ም

ከ7:30 - 9:00


በደብረ ሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ሰንበት ትምህርት ቤት አዳራሽ

የኮሜርስ ግቢ ጉባኤ
@commercegebi