Get Mystery Box with random crypto!

. የኮርስ ትምህርት ለ2ኛ ዓመት ተማሪዎ | የኮሜርስ ግቢ ጉባኤ

.
የኮርስ ትምህርት ለ2ኛ ዓመት
ተማሪዎች
(ማጠቃለያ)

ለ2ኛ ዓመት ተማሪዎች እስካሁን ሲሰጥ የነበረው የ "ነገረ ሃይማኖት" የኮርስ ትምህርት ማጠቃለያ (የመጨረሻው ክፍል) በነገው ዕለት ይኖረናል።

ዓርብ
ሐምሌ 8፣ 2014 ዓ.ም
ነገ
ከ7:30 - 9:00

ኮርሱን የምናጠናቅቅበት ዕለት ስለሆነ፣ ላልሰሙ ጓደኞቻችሁም እንድታሳውቁ በእመቤታችን ስም እናሳስባለን።

በደብረ ሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ሰንበት ትምህርት ቤት አዳራሽ

የኮሜርስ ግቢ ጉባኤ
@commercegebi