Get Mystery Box with random crypto!

BURHAN STUDIO {ቡርሀን ስቱዲዮ}

የቴሌግራም ቻናል አርማ burhanislamicstudio — BURHAN STUDIO {ቡርሀን ስቱዲዮ} B
የቴሌግራም ቻናል አርማ burhanislamicstudio — BURHAN STUDIO {ቡርሀን ስቱዲዮ}
የሰርጥ አድራሻ: @burhanislamicstudio
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.06K
የሰርጥ መግለጫ

"አውቃለሁ ብለህ አትኩራራ የምታውቀውን ብቻ ለማሳወቅ ደግሞ የሰወችን ወቀሳ አትፍራ"
{ቡርሀን ስቱዲዮ}
لَنْ يَصْلُحَ حَالُ هَذِهِ الأُمَّةِ إِلَّا بِمَا صَلُحَ بِهِ أَوَّلُهَا
ሰው ነኝና ከተሳሳትኩ በዚህ አርሙኝ 👇👇👇
@BurhanHasabMeqebeyaBot
ቻናላችን ለመቀላቀል👇👇👇👇
https://telegram.me/BurhanIslamicStudio

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-07-07 21:32:07
ለኡዱህያ የሚታረዱ እንስሳት የእድሜ መጠን
1. ለግመል 5 አመታት
2. ለከብት 2 አመታት
3. ለፍየል 1 አመት
4. ለበግ 6 ወራት

ዛድ ቲቪን ይቀላቀሉ
ለነገ ስኬት ዛሬ እንስራ!!
ዛድ!!
https://t.me/ZadTvAndRadio
370 views18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 07:09:32
በአላህ ፍቃድ
ሀምሌ 10/11/14 ዓ.ል የመጅሊሱ ርክክብ ይፈፀማል ተብሎ ይጠበቃል።

አላህ የሙስሊሙን ተቋም የጠላት መግቢያ ሽንኩር ከሆኑ ባንዳዎች የፀዳ ያድርግልን።
اللهم آمين


ዛድ ቲቪን ይቀላቀሉ
ለነገ ስኬት ዛሬ እንስራ!!
ዛድ!!
https://t.me/ZadTvAndRadio
329 views04:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 05:49:44
ቁርአን
https://telegram.me/BurhanIslamicStudio
428 views02:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 23:41:34
308 views20:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 23:03:42
ሱብሐነሏህ
አይን ያወጣ ቅጥፈት

አህባሾች ከኡስታዛቸው ኡስታዝ አባይነህ ካሴና ከደጋፊያቸው ዘመድኩን በቀለ ውሸትን በደንብ ተምረዋል ማለት ነው
https://t.me/ZadTvAndRadio
https://t.me/ZadTvAndRadio
281 views20:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 22:19:28
ይህ ቪዲዮ አንድ ድመት አንዲትን እርግብ ለማደን በማሰብ እያደባ ከተጠጋት በኋላ ሮጥ ብሎ አፏ ስር ቢጠጋትም እርግቧ ምንም አይነት ድንጋጤንና የማምለጥ ሙከራን ባለማሳየቷ(ካለችበት ቦታ ንቅንቅ ባለማለቷ) ድመቱ እርግቧ ያልፈራችውና ለማምለጥ ሙከራን ያላደረገችው አይኖቿ ስለማያዩ እርሱን ባለማየቷ መሆኑን በማወቅ በደካማና አይነስውር ላይ ድንበር ከማለፍ ሲቆጠብ ያሳያል።

የኛ ሀገሮቹ ደግሞ ራሳቸውን ከዝንብ እንኳ መከላከል የማይችሉ ህፃናትን በማረድ አቅማቸውን ያሳያሉ
ይገርማል
ከእንስሳት እንኳ የባሱ ፍጡሮች
ዛድ ቲቪን ይቀላቀሉ
ለነገ ስኬት ዛሬ እንስራ!!
ዛድ!!
https://t.me/ZadTvAndRadio
276 views19:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 21:48:45
የጭካኔ ጥግ
ለእናት ያላዘነ ለለጋ ህፃን ያልራራ ልብ ምን አይነት ልብ ነው

https://t.me/ZadTvAndRadio
289 views18:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 14:05:51 አዲስ አፕልኬሽን

መንዙማ በሳዳት ከማል አቡ መርየም
ከፕለይ ስቶር ይጫኑ!

ይህ የሞባይል መተግበሪያ (አፕልኬሽን) በሳዳት ከማል አቡ መርየም በመንዙማ ዙሪያ የቀረቡትን ትምህርቶች አጠቃሎ የያዘ ነው።
መተግበሪያው ያካተታቸው ትምርቶች፦

๏ መንዙማ የተሰኘውን መፅሐፍ ለአንባቢያን ምቹ እና ለአጠቃቀም ቀላል በሆነ መልኩ ከተለተለያዩ አይነት አማራጮች ጋር፣

๏መንዙማ በሚል ርዕስ በሳዳት ከማል አቡ መርየም የተሰጡ 7 ክፍል ትምህርቶች በድምፅ፣

๏ እንዲሁም መንዙማ ፓምፕሌትን አካቶ ይዟል።

አፑን ይጫኑ ለሌሎችም ያጋሩ
@HUDASOFT
-- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- --
መተግበሪያውን ከሚከተለው ሊንክ ማግኘት ይችላሉ፡ Download it from: http://play.google.com/store/apps/details?id=menzuma.hudasoft
-- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- --

  ‌ ⎙ㅤ    ⌲
ᵈᵒʷⁿˡᵒᵃᵈ      ˢʰᵃʳᵉ
199 views11:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 08:12:27
ይኼ ነው ወንድነት
ይኼ ነው ወንድነት በጅምላ መጨፍጨፍ?
ሴት ህፃን አዛውንት ሁሉን በአንድ ማርገፍ

ፈፅሞ የማያቅ ማዝን መራራት
ይኼ ነው ጀግንነት

ዛድ ቲቪን ይቀላቀሉ
ለነገ ስኬት ዛሬ እንስራ!!
ዛድ!!

https://t.me/ZadTvAndRadio
315 views05:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 06:09:16
ልጆች አሳዳጊ ለፍቶ አዳሪ አባት ምን ባጠፋ ይሆን አፈሙዝ ወደሱ የተደቀነበት?
እንዲህ ኩርምት አርገው
እንዳስጨነቁብኝ
የጃቸውን ሰጥቶ ጀሊሉ ያሳየኝ
_
__
እንህ ሆነ በቃ ያገራችን ኑሮ

በየቀኑ ለቅሶ ዋይታና እሮሮ

እንዲህ ሆነ በቃ ያገራችን ነገር
በየቀኑ መሞት በጅምላ መቀበር

ዛድ ቲቪን ይቀላቀሉ
ለነገ ስኬት ዛሬ እንስራ!!
ዛድ!!
https://t.me/ZadTvAndRadio
2.0K views03:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ