Get Mystery Box with random crypto!

BURHAN STUDIO {ቡርሀን ስቱዲዮ}

የቴሌግራም ቻናል አርማ burhanislamicstudio — BURHAN STUDIO {ቡርሀን ስቱዲዮ} B
የቴሌግራም ቻናል አርማ burhanislamicstudio — BURHAN STUDIO {ቡርሀን ስቱዲዮ}
የሰርጥ አድራሻ: @burhanislamicstudio
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.06K
የሰርጥ መግለጫ

"አውቃለሁ ብለህ አትኩራራ የምታውቀውን ብቻ ለማሳወቅ ደግሞ የሰወችን ወቀሳ አትፍራ"
{ቡርሀን ስቱዲዮ}
لَنْ يَصْلُحَ حَالُ هَذِهِ الأُمَّةِ إِلَّا بِمَا صَلُحَ بِهِ أَوَّلُهَا
ሰው ነኝና ከተሳሳትኩ በዚህ አርሙኝ 👇👇👇
@BurhanHasabMeqebeyaBot
ቻናላችን ለመቀላቀል👇👇👇👇
https://telegram.me/BurhanIslamicStudio

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-09-01 23:24:27
"እንደተባለው 3:00 ላይ የተኩስ ድምፆች ሲሰሙን ነበር ያው እንደልማዳቸው ሰክረው ይሆናል ብለን ብንገምትም አጯጮሁም ይለይ ስለነበር እና ስለተደጋገመ እንዲሁም ተመሳሳይ ድምፅ ብቻ በመስማታችን ተረብሸን ነበር ወደ ሚዲያ ስንዘልቅ ከንቲባችን ባልታወቁ የታጠቁ ሀይልች መገደሉን ሰምተናል

ያለ መሪ ያስቀሩን ምን አቅደውልን እንደሆነ አሏህ ይወቅ"



ሸዋሮቢትን በተመለከተ የምትመለከቱትን መረጃ እህታችን ከቦታው ጠቁማናለች።

https://t.me/BurhanIslamicStudio
65 viewsedited  20:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 22:27:45 ሸዋሮቢት የተፈጠረውን እዛ ያላችሁ ብታሳውቁን
ከንቲባው መገደሉን የሚናገሩ መረጃዎች እየተሰራጩ ነው


በኮሜንት የሚጠቁመን ከሌለ አሁን ስለመሸ ጠዋት ደውየ የማሳውቃችሁ ይሆናል ኢንሻአሏህ
https://t.me/BurhanIslamicStudio
131 viewsedited  19:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 11:26:44
"ቡርሀን እስቲድዮ መረጃ ስትሰጥ ትዘገያለህ ያለውን መረጃ በየሰአቱ በየደቂቃው አድርሰን ሀቁን"


ለአስተያዬቱ አመሠግናለሁ

የምዘገየው እውነተኛ መረጃ እስከማገኝ ብቻ ነውና እውነቱ በደረሰኝ ጊዜ ብቻና ብቻ አጋራችኋለሁ።

https://t.me/BurhanIslamicStudio
241 viewsedited  08:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 11:19:07 ዛሬ ወንድሜ የተመቱ ሰወችን ለህክምና ወደ ወልዲያ ይዞ መጥቶ ደውሎ ነበር
ጁንታው በሐራ በኩል የጅቡቲን መስመር ለመያዝ በሚያደርገው ጥረት ውጊያው እንደቀጠለ መሆኑን አሳውቆናል።
ቆቦ እስካሁን በወራሪው እጅ ናት።

እውነተኛ መረጃን ብቻ
https://t.me/BurhanIslamicStudio
244 viewsedited  08:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 20:55:06
ደሴ


ይህንን ፎቶ እያራገባችሁ መከላከያው ወልዲያን ትቶ ደሴ ገብቷል የምትሉ የዘመድኩን ቅጥረኞች ስርአት ያዙ
ዘመድኩን በቀለ ንቅል ስለሆነና አሳድጋኛለች የሚላት ቤተክርስቲያንም ዝርግ ምላሱን ልትገታልን ስላልቻለች አንዱ ጌታችን እስኪገላግለን እንደ እብድ እያዬነው እንቀጥላለን።

https://t.me/BurhanIslamicStudio
239 viewsedited  17:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 20:53:13 መከላከያ እስትራቴጂካዊ የቦታ ለውጥ ለማድረግ በመኪና ሲንቀሳቀስ "ፈረጠጠ" የምትሉ ወኔ ቢሶች እባካችሁ አድቡልን።

መሸሸት ከፈለጋችሁ መብታችሁ ነው ነገር ግን የፍርሀት ወሬ እየነዛችሁ ሌላውን ማህበረሰብ አትረብሹ
ወንድ ሁኑ
#ድልለሀገሩናለወገኑለሚታገለውመከላከያችን!!!
https://t.me/BurhanIslamicStudio
250 views17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 11:54:28 ከደቂቃዎች በፊት የወታደሮች ሐኪም(የህክምና ባለሙያ) በመሆን ግንባር ላይ እየተዋጋ ያለው ወንድሜ ጋ ባደረግኩት የስልክ ልውውጥ ወልዲያ እንዳልተያዘች አረጋግጫለሁ።
ጀግናው ሰራዊታችን በትጋት እየተዋጋ መሆኑን ነግሮኛል።



በስልክ በነበረን ቆይታ እንደሰማሁት ድምፅ ከሆነ ውጊያው በሀይለኛው ተጧጡፏል።
አላህ ሰላምን ያውርድልን።

https://t.me/BurhanIslamicStudio
311 views08:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 20:49:06
ቆቦ በህወሓት እጅ ገብታለች
የመንግስት ኮሚኒኬሽንም መከላከያ ከቆቦ ከተማ ለቆ መውጣቱን አስታውቋል

አላህ ይዘንልን
ዳግም ወደ ጦርነት መግባታችን ውስጥን ያደማል።
نسأل الله السلامة
https://telegram.me/BurhanIslamicStudio
435 views17:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 21:32:33
#ሲገኝ_ያለ_ቦታው__!!
---------------------------------
ያለ አቀማማጩ የሰው ልጅ ሲቀመጥ፡
በነገር አዙሪት ይወጋል በረመጥ፡

#እውነት___ነው!!

እሳት ጨሶ ጨሶ አመድ ሆነ ነዶ፡
ነበልባል ብርሀን ፍም ከሰልን ወዶ፡
ከስንደ አዝመራ ውስጥ ገብስ ከበቀለ፡
አረም ነው ይጣላል እየተነቀለ፡
ሰውም  እንድሁ ነው ሲገኝ ያለ ቦታው፡
ትንሽ ስህተቱ እንጂ አይፀድቅም ውለታው፡
-------------------------------------------------
#ኑረዲን_አል_አረብ_!!
---------------------------------------------
https://t.me/nuredinal_arebi
513 views18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 18:32:26 السلام  عليكم  ورحمة الله وبركاته
ተቀርቶ የተጠናቀቀ የኪታቡ ተዉሒድ ሙሉ  ደርስ ፦
በኢብኑ ሙነወር (ሐፊዛሁሏህ)

የድምፅ ፋይል 1- 76       
t.me/IbnuMuneworcom/230

በቴሌግራም ቻናል:-
t.me/IbnuMunewor/3466
455 views15:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ