አቤት የሰው ክፋት ------------------------------- ከ130 ሺ ሊትር በላይ የተደበቀ ናፍጣ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተሰምቷል። በአማራ ክልል ንግድና ልማት ቢሮ መረጃ መሰረት ናፍጣው በቁጥጥር ስር የዋለው በምዕራብ ጎጃም ዞን በሰሜን ሜጫ ወረዳ ባችማ ቀበሌ ልዩ ስሟ #ቆጥቆጥማ በምትባል ጎጥ #አቢሲኒያ_ፔትሮሊየም በሚል ስያሜ በጅምር ግንባታ ላይ ባለ የነዳጅ ማደያ ውስጥ ነው። 671 views19:24