#ስልጣን_መልቀቅ_ቀጥሏል _____________________________ በፓርላማ የፓርቲ መሪዎች እርሳቸውም ሆኑ ፕሬዚዳንቱ ከስልጣን እንዲወርዱ ከጠየቁ በኋላ የሲሪላንካ ጠቅላይ ሚኒስትር ቅዳሜ እለት ስልጣን ለመልቀቅ ተስማምተዋል። 706 views15:22