Get Mystery Box with random crypto!

ግራ የተጋባ ዓለም የጃፓኑ የቀድሞ ጠ/ሚ ሺንዞ አቤ ለአንድ ዕጩ በምርጫ ቅስቀሳ እያሉ በጠራራ ፀ | Hunda Eda Tube

ግራ የተጋባ ዓለም የጃፓኑ የቀድሞ ጠ/ሚ ሺንዞ አቤ ለአንድ ዕጩ በምርጫ ቅስቀሳ እያሉ በጠራራ ፀሃይ በአደባባይ ከኋላቸው ጥቃት ደረሰባቸው
--------------------------------------
የቀድሞው የጃፓን ጠቅላይ ሚኒስትር አቤ ሺንዞ በምእራብ ናራ ግዛት ውስጥ በመንገድ ላይ በጥይት ተመትተዋል ።ፖሊስ በቦታው ላይ በወንጀል የተጠረጠረ ግለሰብ እስከነመሣሪያው አበቁጥጥር ስር አውሏል።

ሺንዞ አቤ በናራ ከተማ ለአንድ ዕጩ የምርጫ ቅስቀሳ ንግግር እያደረጉ ነበር።ድንገት ሁለቴ የሚፈነዳ የመሣሪያ ድምፅ ተሰማ። አንገቱ አካባቢ ተመትቶ ወድቆ ሲደማ ታይቷል።

"የ67 አመቱ ሺንዞ አቤ ወድቆ ከነበረበት ወዲያውኑ ወደ ሆስፒታል ተወስዷል።"ሲል የገዢው ሊበራል ዴሞክራቲክ ፓርቲ ምንጭ ለጂጂ የዜና ወኪል ተናግሯል። አለም ግራ ገብቷታል