-ፑቲን ------------------------------------- የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ዩክሪዬንን እና ምዕራባውያን አጋሮቿን ሩስያ በዩክሬን ወታደራዊ ዘመቻዋን በትክክሉ እስካሁን እንዳልጀመረች ከጀመረች መቋቋም የማይችሉት ከባድ እንደሚሆን አስጠንቅቀዋል። 620 views19:20