Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር ለተሳታፊ ክለቦች ገንዘብ አከፋፍሏል። በዚህም መሠረት | Hunda Eda Tube

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር ለተሳታፊ ክለቦች ገንዘብ አከፋፍሏል። በዚህም መሠረት

1. ቅዱስ ጊዮርጊስ - 10,994,819.29
2. ፋሲል ከነማ - 1ዐ,774,922.91
3. ሲዳማ ቡና - 1ዐ,555,026.52
4. ሀዋሳ ከተማ - 10,335,130.14
5. ወላይታ ድቻ - 10,115,233.75
6. ኢትዮጵያ ቡና – 9,895,337 36
7. አርባምንጭ ከተማ - 9,675,440.98
8. ወልቂጤ ከተማ – 9,455,544 59
9. መከላከያ - 9,235,648.21
10. ሀዲያ ሆሳዕና – 9,015,751.82
11. አዳማ ከተማ - 8,795,855.43
12. ባህር ዳር ከተማ –8,575,959.08
13. ድሬዳዋ ከተማ - 8,356,062.66
14. አዲስ አበባ ከተማ-8,136,166.28
15. ሰበታ ከተማ - 7,916,269.89
16. ጅማ አባ ጅፋር – 7,669,373.51

በተጨማሪም ውድድሩን ላስተናገዱ ከተሞች የ2 ሚሊዮን ብር እና የእውቅና ሽልማት ተሰጥቷል።