Get Mystery Box with random crypto!

ለቀጣይ ዓመት የስከዛሬውን መበሻሸቅ መጨቃጨቅ አቆይተነው በሁሉም መስክ የተሻለ ስራ እንስራ | የቡና ጉዳይ ይመለከተኛል

ለቀጣይ ዓመት የስከዛሬውን መበሻሸቅ መጨቃጨቅ አቆይተነው በሁሉም መስክ የተሻለ ስራ እንስራ
ክለቡ ሃላፊዎች ስራችሁን ግዴታችሁን ቦታችሁን ጠንቅቃችሁ መርምራችሁ እቅድ አውጡ የተግባር ስራዎች ስሩ እኛም ገምግመን ይሄ አልተሰራም ይሄ ተሰርቶል ለዚህ ስራ እናመሰግናለን ለዚህ ስራ እንወቅሳለን እንድል ሃሳባችሁ አሳውቁን እኛም በጨዋነት እንገመግማለን የተሰራ እናደንቃለን ካልተሰራ እንወቅሳለን
ደጋፊ ማህበሩ እንደ አዲስ ተመርጦል እቅዶች አውጥታችሁ ንገሩን እሱን ለመተግበር ስሩ እኛም እናግዛችሁ እንገምግማችሁ ይሄ ተሰርቶል ይሄ ይቀራል እንበል እቅድና የተግባር ስራውን ለሁሉም ደጋፊ እንዲደርስ አርጉ ስራዎች ይሰሩ ሁሉም በአንድ ጀምበር አይሰራም በሂደት ነው ግን ለዛ ነገር መጀመር ግድ ነው ብዙ ነገሮች በእቅድ ብቻ እንዳይቀሩ
የክለቡ የሚዲያ ተቋም ፌስቡክ ሬዲዬ የተዘጋው ቲቪ ፕሮግራም የክለቡን ስም ከፍ የሚያደርገው የክለቡን መረጃ ለሁሉም ተደራሽ የሚያደርገው የእናተ ትልቅ ስራ ነው እና እናተም እንዲሁ በእናተ ዘርፍ የተደራጀ ነገር እንጠብቃለን
ይቀጥላል
ምንጭ #ቡናውያን_የዘር_ሀረግ

@bunawustiawaki
@bunawustiawaki