አቡኪ ከዛሬው ጨዋታ ቡሀላ የተናገረው ንግግር ! አቡኪ ከተናገራቸው መሀል የተወሰኑትን #የቡና_ደጋፊ_ማለት_ለኔ_የተለየ_ነው #ዋንጫ_ሳልበላ_በመውጣቴ_በጣም_አዝኛለው በቀጣይ እንድትበሉ እመኛለው የምትበሉም ይመስለኛል አለ ግን እውነታውን እንመልከተውና በዚህ እስኳድ ሊአውም ዋናውን ጀግና አቢኪን አተን ምን ተስፋ አለን ግን እስኪ እንወያይበት በግሩፓችን @bunawustiawaki @bunawustiawaki 158 views Fisho (የከቡየ ልጅ) , 18:11