Get Mystery Box with random crypto!

የተሰበሩ ልቦችBroken Hearts💔

የቴሌግራም ቻናል አርማ brocknhearts — የተሰበሩ ልቦችBroken Hearts💔
የቴሌግራም ቻናል አርማ brocknhearts — የተሰበሩ ልቦችBroken Hearts💔
የሰርጥ አድራሻ: @brocknhearts
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.36K

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 24

2022-08-28 15:03:24 ልብሽን ሰብሮ ይቅርታ
የሚልሽ ሰው በፍፁም
እዳትቀበይው ሳቅ ብለሽ
ፊትሽን ሳይሆን ጀርባሽን
ስጭው ምክንያቱም
የልብ ህመም ከባድ ነውና!!

https://t.me/BrocknHearts
567 viewsዱንያ 𝚒𝚜 𝚜𝚑𝚘𝚛𝚝 𝚕𝚒𝚏𝚎, 12:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 10:03:02 ከ2 ሰዎች ጋር ፍፁም አትጎዳኝ
ምንም ብታደርግ ከማይረዳክ
ሰዉ ጋና የአንተነትክ ዋጋ ካልገባው
ሰዎ ጋ

https://t.me/BrocknHearts
577 viewsዱንያ 𝚒𝚜 𝚜𝚑𝚘𝚛𝚝 𝚕𝚒𝚏𝚎, 07:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 08:41:41 ያንተ ተስፋ ማነው?!

እንደ አንተ ጭንቀትና ሀሳብ ቢሆን ዛሬን ማየት የማይታሰብ ነበር፤ ያንን ጊዜ ማለፍ ቅዠት ነበር፤ ግን አለፍከው፤ ያልገመትከው ሁሉ ሆነ አንተ ተስፋ ቆርጠህ ስትጨርስ ፈጣሪ ጀመረ። ያንተ ተስፋ የዚህ አለም ተለዋዋጭ ነገር አይደለም! ያንተ ተስፋ የማይለወጠው፣ በዘመናት የማያረጀውና የማያልፈው ፈጣሪህ ነው!
https://t.me/BrocknHearts
587 viewsዱንያ 𝚒𝚜 𝚜𝚑𝚘𝚛𝚝 𝚕𝚒𝚏𝚎, 05:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 16:08:33 መጀመሪያ አካባቢ እንደ ቆንጆ መድኃኒት ተጠቀሙን ጊዜው ሲገፋና አማራጭ ሲያገኙ ግን ኤክስ ፓይርድ ሆነዋል ብለው ጣሉን
https://t.me/BrocknHearts
679 viewsዱንያ 𝚒𝚜 𝚜𝚑𝚘𝚛𝚝 𝚕𝚒𝚏𝚎, edited  13:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 09:58:50
696 views~Unforgettable~, 06:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 21:45:44 ወንድ ልጅ ሁለቴ ይወለዳል አንድ ጊዜ ህይወት ከምትሰጠው ሴት አንዴ ደግሞ ፍቅር ከምትሰጠው ሴት የመጀመሪያዋ ህይወቷን ትሰጠዋለች እሷም እናት ናት ሌላኛዋ ደግሞ የራሱን ህይወት ትሰጠዋለች እርሷም ተወዳጇ ሚስት ናት https://t.me/BrocknHearts
711 viewslast seen, edited  18:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 19:17:51 የአንድን እውነትነት እያወቃችሁ
በጣም እውነት እንዲሆን
ፈልጋችሁ አታቁም?

https://t.me/BrocknHearts
708 viewsዱንያ 𝚒𝚜 𝚜𝚑𝚘𝚛𝚝 𝚕𝚒𝚏𝚎, 16:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 17:30:51
720 viewslast seen, 14:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 00:23:13 አንድን ሰው ያለምንም
ጥርጥር በሙሉ ልብህ
ስታምነው መጨረሻ ላይ ሁለት
ውጤቶችን ታገኛለህ የእደሜ
ልክ ሰው ወይም የእድሜ ልክ
ትምህርት

https://t.me/BrocknHearts
151 viewsዱንያ 𝚒𝚜 𝚜𝚑𝚘𝚛𝚝 𝚕𝚒𝚏𝚎, 21:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 22:37:33
249 viewslast seen, 19:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ