Get Mystery Box with random crypto!

እድሜያቸው ለትምህርት የደረሰ ልጆች በዲስሌክሲያ የተጠቁ እንደሆነ እነዚህን ጥቂት ምልክቶች ማስተዋ | Bright side consult & training

እድሜያቸው ለትምህርት የደረሰ ልጆች በዲስሌክሲያ የተጠቁ እንደሆነ እነዚህን ጥቂት ምልክቶች ማስተዋል እንችላለን
- ከእድሜ እኩያዎቻቸው በታች ማንበብ (norm/ criteria reference )
-የሰሙትን ነገር ለመረዳት መቸገር
-የተጠየቁ ጥያቄዎችን ለመመለስ የሚሆን ተገቢ ቃላት ማጣት
-ቅደም ተከተልን ማስታወስ መቸገር
-በቃላት መሀከል ያለውን ልዩነትና ተመሳሳይነት መለየት መቸገር
-አዳዲስ ቃላትን(pronounciation) ለማለት መቸገር
-ንባብና ፅሁፍ ያለበትን ተግባር ለመፈፀም ከሚገባው በላይ ግዜ መፍጀት
-ንባብ ያለበትን የትኛውንም ተግባር ለማስወገድ መሞከር።
የምናውቀውን እናካፍል
Resource enemarabc