Get Mystery Box with random crypto!

የ2014 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከሰኔ 27 እስከ ሐምሌ 1/2014 ዓ.ም ይሰጣል። | Bright side consult & training

የ2014 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከሰኔ 27 እስከ ሐምሌ 1/2014 ዓ.ም ይሰጣል።

የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከመስከረም 20/2015 ዓ.ም በኋላ ወደፊት በሚለገጽ ቀን የሚሰጥ ሲሆን

ፈተናው ከዚህ በፊት ከተለመደው በተለየ መልኩ ከ9ኛ ክፍል እስከ 12ኛ ክፍል ያለውን የትምህርት ይዘት የሚያካትት ሆኖ ይዘጋጃል።

ስለዚህም ለዝግጅታችሁ የአስጠኚ ድጋፍ ቢያስፈልጎት ባሉት አጭር ቀናት ዉጤታማ ልያደርጋችሁ የምችል የጥናት ስትራቴጂ ነድፎ ብዙዎችን ዉጤታማ እያደረገ ያለዉን ኤክስትሪም የአስጠኚዎችን ቡድን ደዉለዉ ያነጋግሩን።


ይደዉሉልን
+251943115994
+251974175344





#astegni #አስጠኚ
#ቤት_ለቤት_አስጠኚ
#Home_and_Online_Tutors