Get Mystery Box with random crypto!

ጡዘት plus 😂

የቴሌግራም ቻናል አርማ boycrezzy — ጡዘት plus 😂
የቴሌግራም ቻናል አርማ boycrezzy — ጡዘት plus 😂
የሰርጥ አድራሻ: @boycrezzy
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 870
የሰርጥ መግለጫ

እኛ ሀገር ውስጥ ከ covid ይልቅ በድብርት ምክንያት ሰው የሚሞት ይመስለኛል so
no ድብርት
no ሀዘን
no ጭንቀት
no ትካዜ
just ፈታ

ሁላቹም ባላቹበት ሰላማቹ ይብዛ!!! ችግር ካለ ደግሞ @A_R_A_D_A12 ላይ አናግሩኝ
spam ለሆናችሁ ደግሞ @boy_crezzy_bot
left ከማለታችሁ በፊት ችግሩን አሳውቁን
New channel @offical_abdi

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-09-30 14:53:14 ሴቶች ገንዘብ እንደሌለህ ሲያውቁ
.
.
.
.
ፍቅር አንተኮ ልዩ ነህ እኔ ላንተ አልገባህም
nesib pam For More
1.1K viewsPãmfąłøň , 11:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-10 20:43:20 ለመላው ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንዲሁም እንኳን ለአዲስ አመት , ዘመን መለወጫ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን እላለው !

በዓሉ ከመላው ቤተሰቦቻቹ ጋር የጤና እና የፍቅር ይሁንላቹ ! መጪው አመት የስኬት እንዲሁም የሀሴት ይሁንልን ! ከምንም በላይ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ! ምኖዳቸውን ሰዎች ይጠብቅልን መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ ይሁንልን

@A_R_A_D_A12
2.6K viewsCREZZY BOY, 17:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-01 22:51:27 https://www.instagram.com/p/CTSpbFyq6gJ/?utm_medium=share_sheet
2.9K viewsCREZZY BOY, 19:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-26 22:59:34

2.7K viewsCREZZY BOY, 19:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-25 16:20:14 ሴት ልጅ ታክሲ ውስጥ አይታህ ፈገግ ካለች ዝም በላት ..አሁንም ትንሽ ቆይታ እያየችህ ፈገግ ካለች ዝም በላት
.
ብራዘር በቃ የራሷን ሂሳብ እስትከፍል ድረስ ዝም በላት
2.5K viewsPãmfąłøň , 13:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-25 06:38:31 Watch "በጣም አስቂኝ ቪድዬ ከአብዱ ጋር / ke abdu gar" on YouTube


2.5K viewsCREZZY BOY, 03:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-06 09:40:22 Watch "ዘመናዊ ስርቆት" on YouTube
https://youtube.com/shorts/6yhfxFwQjw8?feature=share
3.0K viewsCREZZY BOY, 06:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-02 21:22:30 ዝናብ እየዘነበ የመብራት ሀይል ሰራተኛ መንገድ ላይ እየሄደ አንፖል በርቶ ሲያይ

ጌታ ሆይ መብረቅ ነው በለኝ

2.5K viewsPãmfąłøň , 18:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ