Get Mystery Box with random crypto!

ለመላው ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንዲሁም እንኳን ለአዲስ አመት , ዘመን መለወጫ በዓል በሰላም በጤና | ጡዘት plus 😂

ለመላው ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንዲሁም እንኳን ለአዲስ አመት , ዘመን መለወጫ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን እላለው !

በዓሉ ከመላው ቤተሰቦቻቹ ጋር የጤና እና የፍቅር ይሁንላቹ ! መጪው አመት የስኬት እንዲሁም የሀሴት ይሁንልን ! ከምንም በላይ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ! ምኖዳቸውን ሰዎች ይጠብቅልን መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ ይሁንልን

@A_R_A_D_A12