ሁሉም ሰው የምትሰጠውን ያህል አይመልስልህም የምትጨነቅለት ያህል አያስብልህም ዓለም እንደዚ ናት አንተም ለመቀበል ከሆነ አትስጥ ከተቻለህ ለማይመልሱልህ ግን ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች መልካሙን ነገር ሁሉ አድርግ... ፍቅርን ታተርፋለህ... መልካም ቀን 151 views05:01