Get Mystery Box with random crypto!

በቦሌ ክፍለ ከተማ የሚገኙ መምህራን በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት በማድረግ ላይ ናቸው። በክፍለ | ቦሌ ኮሚዩኒኬሽን/Bole Communication

በቦሌ ክፍለ ከተማ የሚገኙ መምህራን በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት በማድረግ ላይ ናቸው።

በክፍለ ከተማው በሚገኙ ሁሉም ትምህርት ቤቶች የሚያስተምሩ መምህራን በተለያዩ አገራዊና ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በሰባት ክላስተሮች ውይይት በማካሄድ ላይ ይገኛሉ።

ሚያዚያ 20/2015
መረጃዎቻችንን በአማራጭ ለማግኘት: -
በፌስቡክ፡ www.facebook.com/bolecommunication
በትዊተር: twitter.com/bole_comm
በዩቲዩብ: https://www.youtube.com/channel/UCTc1t2_k9iNhr80vlG5zMJg
ኢንስታግራም: instagram.com/bole_communication