Get Mystery Box with random crypto!

የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የ2015 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ በመካሄድ | ቦሌ ኮሚዩኒኬሽን/Bole Communication

የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የ2015 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ በመካሄድ ላይ ነው ።

የክፍለ ከተማውና የአሥራ አንዱም ወረዳዎች አመራሮች በተሳተፉበት በዚህ የግምገማ መድረክ በዘጠኝ ወራት የተከናወኑ የፓርቲና የመንግሥት ሥራዎች አፈጻጸም ሪፖርቶች የቀረቡ ሲሆን፣ በሪፖርቶቹ መነሻነት ሰፊ ውይይት እንደሚደረግ እንዲሁም በቀጣይ ሥራዎች አፈጻጸም አቅጣጫ እንደሚሰጥ ይጠበቃል ።

ሚያዚያ 19/2015
መረጃዎቻችንን በአማራጭ ለማግኘት: -
በፌስቡክ፡ www.facebook.com/bolecommunication
በትዊተር: twitter.com/bole_comm
በዩቲዩብ: https://www.youtube.com/channel/UCTc1t2_k9iNhr80vlG5zMJg
ኢንስታግራም: instagram.com/bole_communication