Get Mystery Box with random crypto!

'ልዩ ዓርብ_በቦሌ!' የዛሬዋ ዓርብ፣ ለኢትዮጵያዊያን ልዩ ዕለት ናት። የሁለቱ ታላላቅ ሃይማኖቶች | ቦሌ ኮሚዩኒኬሽን/Bole Communication

"ልዩ ዓርብ_በቦሌ!"
የዛሬዋ ዓርብ፣ ለኢትዮጵያዊያን ልዩ ዕለት ናት። የሁለቱ ታላላቅ ሃይማኖቶች ተከታዮች በአንድ ጊዜ ፈጣሪያቸውን በስግደትና በጸሎት የሚያስቡባትና የሚለምኑባት ዓርብ።
የክርስትና እምነት ተከታዮች የኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በአብያተ ክርስቲያናት በስግደትና በጸሎት ያከበሩ ሲሆን፣ የእስልምና እምነት ተከታዮችም የጁምአ ሶላትን በመስጅዶች አካሂደዋል።
ሚያዚያ 6/2015