Get Mystery Box with random crypto!

የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር አስተባባሪ ኮሚቴ አባላት በክፍለ ከተማው በ90 ቀናት ዕቅድ ተገንብተ | ቦሌ ኮሚዩኒኬሽን/Bole Communication

የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር አስተባባሪ ኮሚቴ አባላት በክፍለ ከተማው በ90 ቀናት ዕቅድ ተገንብተው የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ።
በቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ ዓለምጸሐይ ሺፈራው የተመራው የአመራሮች ቡድን በክፍለ ከተማው በሚገኙ ወረዳዎች ግንባታቸው ተጠናቅቆ ለምረቃ ዝግጁ የሆኑ ፕሮጀክቶችን ተዘዋውሮ ጎብኝቷል።
መጋቢት 30/2015