Get Mystery Box with random crypto!

በቦሌ ክፍለ ከተማ በሚገኙ ወረዳዎች እየተካሄደ የሚገኘው ሳምንታዊ የማስ ስፖርት እንቅስቃሴ በወረዳ | ቦሌ ኮሚዩኒኬሽን/Bole Communication

በቦሌ ክፍለ ከተማ በሚገኙ ወረዳዎች እየተካሄደ የሚገኘው ሳምንታዊ የማስ ስፖርት እንቅስቃሴ በወረዳ 4 እና 7 ተካሄደ፡፡

“አዲስ አበባ የኅብረ ብሔራዊነት፣ የሰላምና የፍቅር ከተማ” ሚል መሪ ቃል በተካሄደው በዚህ የማስ ስፖርት እንቅስቃሴ ላይ የየወረዳዎቹ ነዋሪዎችና አመራሮች የተሳተፉ ሲሆን፣በመርሐ ግብሩ ማጠቃለያ ላይ የቀጣዩ ሳምንት የማስ ስፖርት መርሐ ግብር አስተናጋጅ የሆነው ወረዳ 1 ዋንጫውን ተረክቧል፡፡

ታኅሳስ 23/2015