Get Mystery Box with random crypto!

የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት መሳተፍ ለምትፈልጉ በጎ ፈቃደኞች በሙሉ በቦሌ ክ/ከተማ በ11 | ቦሌ ኮሚዩኒኬሽን/Bole Communication

የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት መሳተፍ ለምትፈልጉ በጎ ፈቃደኞች በሙሉ

በቦሌ ክ/ከተማ በ11ዱም ወረዳዎች እና በክ/ከተማ ህብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 707 በመምጣት ከታች በተዘረዘሩት አገልግሎቶች መሳተፍ በምትፈልጉበት ዘርፍ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እናበስራለን

 በማጠናከሪያ ትምህርት ስልጠና መርሀ ግብር
 ሰብአዊና ማህበራዊ አገልግሎት መርሀ ግብር
 በአረንጓዴ ልማትና አካባቢ ጥበቃ መርሀ ግብር
 በአካባቢ ጽዳት ማስዋብና እንክብካቤ
 የንቅናቄና ግንዛቤ መርሀ ግብር
 የጤና ለሁሉም መርሀ ግብር
 የመንገድ ትራፊክ መርሀ ግብር
የቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር ህብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ
ማተባበሪያ ጽ/ቤት

ግንቦት 2014 ዓ.ም