Get Mystery Box with random crypto!

የ'አበባየሽ ወይ' ውድድር ድምፅ አሰጣጥ ለተጨማሪ ሰዓታት ተራዘመ! በርካታ የባንካችን ቤተሰቦች በ | Bank of Abyssinia

የ"አበባየሽ ወይ" ውድድር ድምፅ አሰጣጥ ለተጨማሪ ሰዓታት ተራዘመ!
በርካታ የባንካችን ቤተሰቦች በማህበራዊ ትስስር ገፆቻችን በተለይ በፌስቡክ ገፃችን ላይ የድምፅ መስጫ ጊዜው እንዲራዘም ጠይቀዋል።
ይኽንን ጥያቄ መነሻ አድርገን በተጨማሪም በበዓላት መደራረብ፣ በኔትወርክ እክል እንዲሁም በልዩ ልዩ ምክንያቶች መምረጥ ያልቻሉትን ታሳቢ በማድረግ፤ የድምፅ መስጫ ጊዜውን እስከ ሰኞ መስከረም 23 ቀን 2015 ዓ.ም. ጧት 2:00 ሰዓት ድረስ ያራዘምን መሆኑን በደስታ እናበስራለን።
በቀረው ጊዜ ማሸነፍ ይገባቸዋል ብለው ላመኑባቸው ቡድኖች ድምፅዎን በመስጠት እንዲያሸንፉ ያግዟቸው!
መልካም ዕድል!