Get Mystery Box with random crypto!

አቢሲንያ ባንክ ለባህር ዳር፣ ደሴ፣ ድሬዳዋ፣ ሐዋሳ እና ጅማ ዲስትሪክቶች በተለማማጅ ባንከኛ የሥራ | Bank of Abyssinia

አቢሲንያ ባንክ ለባህር ዳር፣ ደሴ፣ ድሬዳዋ፣ ሐዋሳ እና ጅማ ዲስትሪክቶች በተለማማጅ ባንከኛ የሥራ መደብ ላወጣው ማስታወቂያ የተሰጠውን የጽሁፍ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች የፈተና ውጤት ከዚህ በታች የተገለጸ መሆኑን እያሳወቅን፤ አብዛኛው አመልካቾች የመለያ ቁጥራቸውን ያልያዙ መሆኑን በገለጹልን መሠረት ሙሉ ስምና የፈተና ውጤት እንዲለጠፍ የተደረገ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡