Get Mystery Box with random crypto!

የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት እጅግ ዘመናዊ በሆኑ አውቶቡሶቹ ከመስከረም 19/2015 ዓ | Bank of Abyssinia

የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት እጅግ ዘመናዊ በሆኑ አውቶቡሶቹ ከመስከረም 19/2015 ዓ.ም ጀምሮ ከአደስ አበባ ሀዋሳ፣ ወላይታና አርባ ምንጭ የደርሶ መልስ አገልግሎት መስጠት ይጀምራል።
ዋይ ፋይ፣ ማቀዝቀዣና መጸዳጃ እንዲሁም ሌሎች በርካታ ምቾትን የሚያላብሱ ቴክኖሎጅዎች በተገጠሙለት አውቶቡስ ፈልሰስ ብለው ይጓዙ፣ ትኬቶችንም ከ700 በላይ በሆኑት የአቢሲንያ ባንክ ቅርንጫፎች በኩል በቀላሉ ያግኙ።

መልካም ጉዞ!