Get Mystery Box with random crypto!

ባንካችን የሸሪዓውን መርሆዎች መሠረት በማድረግ በአቢሲኒያ-አሚን(ከወለድ ነፃ አገልግሎት) ለደንበ | Bank of Abyssinia

ባንካችን የሸሪዓውን መርሆዎች መሠረት በማድረግ በአቢሲኒያ-አሚን(ከወለድ ነፃ አገልግሎት) ለደንበኞቹ የተለያዩ አገልግሎቶችን እየሰጠ ይገኛል፡፡ ስለሆነም በአሠራራችን ዙሪያ ደንበኞች ያላቸውን አስተያዬት አውቀን አገልግሎታችንን ለማሻሻል እንዲረዳን ፤ 3 ደቂቃ ለሚፈጁ 6 አጫጭር ጥያቄዎች የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጫን የተለመደ ምላሽዎን እንዲሰጡን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

https://forms.gle/Q66MvaRzcPcuu7716