Get Mystery Box with random crypto!

24/7 ከእርስዎ ጋር ነን ! | Bank of Abyssinia

24/7 ከእርስዎ ጋር ነን ! የአቢሲንያ ባንክ የደንበኞች አገልግሎት መስጫ ደንበኞቻችን ያላቸውን የተለያዩ ጥያቄዎች ከእሁድ እስከ እሁድ ለ 24 ሰዓት በተለያዩ የሀገራችን ቋንቋዎች የምናስተናግድ ሲሆን በነፃ የስልክ መስመራችን 8397 በመደወል አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ።
#BoAcallcenter #BankofAbyssinia #TheChoiceForAll #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ