Get Mystery Box with random crypto!

የውጭ ንግድ ከሩቅ ሲታይ ቀላልና ቀጥተኛ ቢመስልም፣ በሂደቱ በርካታ ነገሮችን የሚያካትት እንዲሁም | Bank of Abyssinia

የውጭ ንግድ ከሩቅ ሲታይ ቀላልና ቀጥተኛ ቢመስልም፣ በሂደቱ በርካታ ነገሮችን የሚያካትት እንዲሁም መሥፈርቶችና ቅድመ-ሁኔታዎች ተሟልተው ላኪው ክፍያ ተቀብሎ፣ ገዢው ምርቶቹን ወይም አገልግሎቶቹን አግኝቶ ግብይቱ እስኪፈፀም ድረስ ባለው ሂደት ውስጥ የተለያዩ ተግዳሮቶች ሊያጋጥሙ የሚችሉባቸው በርካታ ምክንያቶች ያሉ ሲሆን፣ እንዴት ይከናወናል የሚለውም አሁን ድረስ የአንዳንዶች ጥያቄ ነው:: ተጨማሪ ያንብቡ፡ https://www.bankofabyssinia.com/ibd/