Get Mystery Box with random crypto!

በአዲስ አበባ እና በተለያዩ የኢትዮዽያ ክልሎች አገልግሎት የሚሰጡትን የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከሎቻ | Bank of Abyssinia

በአዲስ አበባ እና በተለያዩ የኢትዮዽያ ክልሎች አገልግሎት የሚሰጡትን የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከሎቻችን በመጠቀም ከእሁድ እስከ እሁድ ለ24 ሰዓት በፈለጉት የአገር ውስጥ ባንኮች ወደሚገኝ ሂሳብ ገንዘብ በቀላሉ ያስተላልፉ!
#BankofAbyssinia #Banking #BanksinEthiopia #VirtualBanking #ITM #MoneyTransfer #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ