Get Mystery Box with random crypto!

ባንካችን አቢሲንያ በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች በሚገኙ አስራ ስድስት(16) የቨርቹዋል አገል | Bank of Abyssinia

ባንካችን አቢሲንያ በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች በሚገኙ አስራ ስድስት(16) የቨርቹዋል አገልግሎት መስጫ ማዕከላት ጊዜ ቆጣቢና ዘመናዊ አገልግሎቶችን ሳምንቱን ሙሉ በቀን ለ 24 ሰአታት በመስጠት ላይ ይገኛል።

#BankofAbyssinia #VirtualBanking #BankinginEthiopia #ITM #DigitalBanking #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ