Get Mystery Box with random crypto!

የሥራ ማስታወቂያ ሰልጣኝ ባንከር (Bank Trainee) አቢሲንያ ባንክ አ.ማ በአዲስ አበባ፣ አዳ | Bank of Abyssinia

የሥራ ማስታወቂያ
ሰልጣኝ ባንከር (Bank Trainee)
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ በአዲስ አበባ፣ አዳማ፣ ባህርዳር፣ ደሴ፣ ጅማ፣ ሀዋሳ እና ድሬዳዋ ሰልጣኝ ባንከሮችን (Bank Trainee) አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ለሥራ መደቡ የሚያስፈልገውን መስፈርት እና የመሳሰሉትን ዝርዝር መረጃዎች ለማግኘት በባንኩ ድረገፅ https://vacancy.bankofabyssinia.com በመግባት ማግኘትና ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።