Get Mystery Box with random crypto!

ሥርዓተ ዋዜማ ዘታኅሣሥ ዘአቡነ ተክለ ሃይማኖት ዋዜማ https://t.me/B | 🌹🌹ውጊያቺን ከዲያቢሎሳዊያን ጋር ነው።🌹🌹🌹


ሥርዓተ ዋዜማ ዘታኅሣሥ ዘአቡነ ተክለ ሃይማኖት

ዋዜማ
https://t.me/BMMsoliyana

ሃሌ ሉያ
ንዜንወክሙ ዜና ሠናየ፤ ዘሰማዕነ ወዘርኢነ ወዘነገሩነ አበዊነ፤ ጳጳሳት ቀሳውስት ወዲያቆናት፤ ወኲሎሙ መሐይምናን፤ ብፁዕ ውእቱ አባ ተክለ ሃይማኖት፤ ከሠተ ለነ ብርሃነ፤ ዜናሁ ለመድኃኒነ።

አመላለስ፦
ከሠተ ለነ ብርሃነ ዜናሁ ለመድኃኒነ፤
ከሠተ ለነ ብርሃነ ዜናሁ ለመድኃኒነ።

በ፭ ለእግዚአብሔር ምድር በምልዓ፦
አባ ጸሊ በእንቲአነ፤ ጸሎትከ ወትረ ይብጽሐነ፤ አባ ጸሊ በእንቲአነ።

https://t.me/BMMsoliyana

እግዚአብሔር ነግሠ፦
ብፁዕ ውእቱ አባ ተክለ ሃይማኖት፤ እስመ ነቢይ ወሐዋርያ ዘተፈነወ ውስተ ምድርነ፤ እንዘ ውስተ ጽልመት ሀሎነ ከሠተ ለነ ብርሃነ፤ ብፁዕ ውእቱ ተክለ ሃይማኖት አቡነ።

ይትባረክ፦
ብፁዕ ውእቱ አባ ተክለ ሃይማኖት፤ እስመ ነቢይ ወሐዋርያ ዘተፈነወ፤ ውስተ ምድርነ ከመ ይክሥት ብርሃነ።

ሰላም
አበው ቅዱሳን፤ እለ ደብር ወገዳም፤ አስተምህሩ ለነ ነሃሉ ወትረ በሰላም።

አመላለስ፦
እለ ደብር ወገዳም እለ ደብር ወገዳም፤
አስተምህሩ ለነ ነሃሉ ወትረ በሰላም።

ዓዲ (ወይም)
ሰላም
ባርከኒ አባ እንሣእ በረከተከ፤ እስመ በረከተ ይሁብ መምህረ ሕግ፤ በእንተ ሰላማ ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን፤ ባርከኒ አባ እንሣእ በረከተከ።

https://t.me/BMMsoliyana