Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ ምሽት ከ2፣30 ጀምሮ የሚተላለፍ ቃለ መጠይቅ ከብጹዕ አባታችን አቡነ አብርሐም ጋር ማድረጉን | ብስራት ሚዲያ

ዛሬ ምሽት ከ2፣30 ጀምሮ የሚተላለፍ ቃለ መጠይቅ ከብጹዕ አባታችን አቡነ አብርሐም ጋር ማድረጉን EOTC TV ዘግቧል።

ብጹዕ አባታችን ለበርካታ ጥያቄዎቻችን መልስ ይሰጡናልና ኹላችንም እንከታተል።

የቪዲዮ ቅምሻውን በማየት ከምሽቱ 2፣30 ሰዓት ላይ የሚተላለፈውን ስርጭት እንድንከታተል ተጋብዘናል።

#ኢንፈርህ_ሞተ
#ሞትን_አንፈራውም

“እስከ ትበጽህ ለሞት ተበዓስ በእንተ ጽድቅ እስመ እግዚአብሔር አምላክከ ይትበአስ
በእንቲአከ”

“እስክትሞት ለእውነት ታገል። እግዚአብሔር ላንተ ይታገልለሀልና”

           ሲራክ 4 ፡ 2

ምዕመናን መረጃ ይደርሳቸውና ይነቁ ዘንድ ይሄን ሊንክ ለሁሉም ኦርቶዶክሳዊ አድርሱ ቀላል የሚመስል ግን ብዙ ጥቅም አለው አድርጉት።

በዚ ግዜ ለዚያልሆንን መቼ ልንታዘዝ ነው። 

#share #share #share 

http://t.me/Bisrat_Midea