Get Mystery Box with random crypto!

የክርስቶስ ቤተሰቦች አባቶች እናቶች ወንድሞችና እህቶች እንደምን አመሻችሁ የብፁዓን አባቶች አካሄ | ብስራት ሚዲያ

የክርስቶስ ቤተሰቦች አባቶች እናቶች ወንድሞችና እህቶች እንደምን አመሻችሁ
የብፁዓን አባቶች አካሄድ በጣም ትዕግስትን ፥  ጥበብን መንፈሳዊትን የተሞላ ነው። የተሰጠን መግለጫም በዚያው መጠን ረቂቅ ነዉ። ለኛም  ለምዕመናን ግርታን ፈጥሮብን ይሆናል ግን ምሥጢሩ የረቀቀ ስለሆነና ብዙ ጥያቄ የባስ ከሚያስነሳ በሚል መሰለኝ እጥር ምጥን ያለ መግለጫ ነዉ የውጣው። ከመሸ ዛሬ በ04/06/15 ዓ.ም በማህበረ ቅዱሳን ቀጥታ ሥርጭት ግርታችንን ለመቀነስ በማስብ ይመስለኛል አቡነ ናትናኤል እና አቡነ አብርሀም ከጠ/ሚሩ ጋር የነበረውን ሰፊ ውይይት እንዲሁም ተጨማሪ መልዕክት አስተላልፈዋል እና ተከታተሉት እፎይታን ይሰጣል። ይህን መነሻ በማድረግ መሰለኝ አንድ አገናኝ ልዑክ እንደተቋቋመ ከላይ የጠቀስኳቸው አባቶች ተናግዋል፡:  ዛሬ መግለጫ የሰጡት የተወገዙት ሰዎችም  መግለጫቸው የተቀዛቀዘና የተደጋገመ ነበር።
እግዚአብሔር አምላክ ያሳየንን ሰላም ያለዉ ብርሃን አንድነት የቅ ቤተክርስቲያንን ልዕልና ያስፋልን

@Bisrat_Midea
@Keraniyomedhanialemgroup