ሱሪያሊቱ ሰዓሊ ሳልቫዶር ዳሊ "የሴትን ልጅ ውበት ከአበባ ጋር ያመሳሰለው የመጀመሪያው ሰው - ፈላስፋ ነው፡፡ የደገመው ግን ደደብ ነው" ይላል፡፡ አልበርት ካሙም በካሊጉላ አንደበት "አያትህን መብለጥ ካልቻልክ አስቀድሞውኑ ሞተህ መቀበር ነበረብህ" የሚል ግልምጫ ሰንዝሯል፡፡ #ከባዶ ላይ መዝገን #ያዕቆብ ብርሃኑ https://t.me/binibook 1.2K viewsBiniyam Abura, edited 03:44