Get Mystery Box with random crypto!

እንኳን ለመጥመቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰን ፥ አደረሳችሁ ከቅዱሱ ረድኤ | ዮሴፍ ጌትነት - Yoseph

እንኳን ለመጥመቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰን ፥ አደረሳችሁ
ከቅዱሱ ረድኤትና በረከት ያሳትፈን።

====
አርኬ
ሰላም ለልደትከ ከመ ገብርኤል አደሞ
፮ተ አውርሀ ለልደተ ክርስቶስ ዘይቀድሞ
ዮሐንስ ምዑዝ እምስሂን ወቀናንም
ለእለ ነበብኩ በጽሒቅ ለመልክእከ ሰላም
ከመ ከላስስት በሕፅንየ ሲም
====