Get Mystery Box with random crypto!

ቢያንስ ከሦስት ቀን አንድ ቀን ወደ ፩ - Group ወይም ፪- Channel በዓላማ የምትገቡ | ዮሴፍ ጌትነት - Yoseph

ቢያንስ ከሦስት ቀን አንድ ቀን ወደ
፩ - <<ቤተ-ዮሴፍ>> Group
ወይም
፪- <<ዮሴፍ ጌትነት>> Channel
በዓላማ የምትገቡ አባላት
በሚቀጥሉት ሦስት ቀን ውስጥ "እኔ አለሁ" ብላችሁ እንድታሳውቁኝ ስል በትህትና አሳስባለሁ።
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን።
ዮሴፍ ጌትነት
26/10/2014 ዓ.ም