Get Mystery Box with random crypto!

መች ጦር አነገበች መች ታጠቀች እሷ ሽለላ ፉከራ አለት ነው መንፈሷ፣ እሷ ከጦር ዉላ ማን ሰው ተመ | በእውቀቱ ስዩምና ግጥሞቹ

መች ጦር አነገበች መች ታጠቀች እሷ
ሽለላ ፉከራ አለት ነው መንፈሷ፣
እሷ ከጦር ዉላ ማን ሰው ተመለሰ
ባንድ ስንኝ ዜማ እልፍ ኦየተኮሰ፣
ካልተነሱት ጎራ አፈር ከለበሱት
ፃዲቄ አዝማሪ ናት በስም ካልታወሱት፣
ተፃፈ በየአብካሳ
➳➳➳ ይቀላቀላሉ! ➢➢➢
Join
@bewketuspoem
@bewketuspoem
@bewketuspoem
@bewketuspoem