Get Mystery Box with random crypto!

አድዋ የትዋ ናት አድዋ? በጂጂ ዜማ ላይ ይቺ ናት ያለቻት ዓለም ፀሀይ ጣይቱን ሆና የተወነቻት? ቴ | በእውቀቱ ስዩምና ግጥሞቹ

አድዋ
የትዋ ናት አድዋ?
በጂጂ ዜማ ላይ ይቺ ናት ያለቻት
ዓለም ፀሀይ ጣይቱን ሆና የተወነቻት?
ቴዲ በብዕሩ ጥቁር ሰው ያለላት
የትዋ ናት አድዋ ጀግኖች የሞቱላት?

ያ የንጉሱ ሀውልት ያለው ከፈረሱ
አሱ ነው አደዋ? የጥያቄው መልሱ
የአቡነ ጴጥሮስ የእጁ ሰንሰለት
የአባ ነፍሶ ካባ የጦራቸው ስለት
ይሄ ነው አደዋ ደም የገበሩለት?

ተፃፈ በየአብካሳ
➳➳➳ ይቀላቀላሉ! ➢➢➢
Join
@bewketuspoem
@bewketuspoem
@bewketuspoem
@bewketuspoem