Get Mystery Box with random crypto!

የመንፈሳዊ መጻሕፍት ንባብ ቤተሰብ

የሰርጥ አድራሻ: @betmetsahfte
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 16.46K
የሰርጥ መግለጫ

#የኅብርቱዋናዓላማ
፩.መንፈሳዊ መጻሕፍትን በዓላማ፤በእቅድ እንድናነባቸው፤እንድናስነብባቸው በሕይወታችን ትርጉም እንዲኖራቸው ማድረግ።
፪.ከቤተሰቦቻችን፤ዘመዶቻችን፤ወዳጆቻችን ስላነበብናቸው መጻሕፍት እነሱም ስላነበቡት መጻሕፍት ውይይት የማድረግ ልምድን ማዳበር።
፫.አንባቢ ትውልድ መፍጠር። ለአስተያየትዎ @orthokiha ይጻፉ።
https://t.me/BetMetsahfte
Cross @selam1981

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-05-09 06:45:45
https://t.me/BetMetsahfte
5.4K viewsኃይለሚካኤል ቦጋለ, edited  03:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-05 12:23:25
"በሦስተኛው ቀን ከሙታን ተለይቶ ተነሣ። ደቀ መዛሙርቱም ወዳሱበት ደጅ ተዘግቶ ሳለ ገባ። ከደቀ መዛሙርቱም ተለይቶ ወጣ። በዚያም ሳለ ጌትነቱ ሰማያትጓ መላ ወደ ሰማይም ዐረገ፤ በአባቱም ቀኝ ተቀመጠ።" ቅዳሴ ዘቅዱስ ቄርሎስ

"ኣብ ሣልሳይ መዓልቲ ካብ ሙታን ተፈልዩ ተልዓለ። ደቀ መዛሙርቱ ናብ ዘለውዎ ኣፍደግኡ ተዓፅዩ አጓተሎ ኣተወ። ካብ ደቀ መዛሙርቱ ድማ ተፈልዩ ወፅአ። ኣብኡ አጓተሎ ጎይታነቱ ጓሰማያት መልአ፤ ናብ ሰማያት'ውጓ ዓረገ፤ ኣብ የማጓ ኣቦኡ ተቐመጠ።" ቅዳሴ ዘቅዱስ ቄርሎስ

"Guyyaa sadaffaatti du'aa ka'e. Iddoo Duuka Bu'oonni jiran utuu balballi cufaa ta'ee jiru seene. Duuka bu'oota isaa dhiisee deeme. Utuu Achii jiru Waaqummaan isaa Samiiwwan Guutee, gara samiittis ol bahee mirga Abbaa Isaas taa'e."

(Qiddaasee Qulqulluu Qeeriloos)
6.2K viewsABRHAM(ክፍሎማ) HAILU, edited  09:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-04 17:56:34
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!
"ሞቱን በሚመስል ሞት ከእርሱ ጋር ከተባበርን ትንሣኤውን በሚመስል ትንሣኤ ደግሞ ከእርሱ ጋር እንተባበራለን" ሮሜ ፮/በዓሉን የሰላም የጤና ያድርግልን!
ሀገራችንን ከጥፋት ሕዝቡን ከሞት ይጠብቅልን።
መልካም በዓል!
ከአርጋኖን መጻሕፍት መደብር
https://t.me/BetMetsahfte
5.4K viewsABRHAM(ክፍሎማ) HAILU, edited  14:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-30 11:49:39
#የበዓል_ስጦታ

ዋጋ 810ብር ለ20 ሰዎች ያደረግነው ቅናሽ አለ!
#600ብር ብቻ!

CBE
1000499547629
BOA
1365
Screenshot @dawitfikr ይላሉ!

#አርጋኖን_መጻሕፍት_መደብር_5ኪሎ_ቅድስት_ማርያም_ዋናው_በር_ፊትለፊት_ሽዋ_ዳቦ_መነጽር_ቤቶቹ_ውስጥ_ወይም_09120447523_0954838117_ይውሰዱ!

https://t.me/BetMetsahfte
5.3K viewsABRHAM(ክፍሎማ) HAILU, edited  08:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-28 20:09:50 https://t.me/BetMetsahfte
7.6K viewsABRHAM(ክፍሎማ) HAILU, edited  17:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-28 16:51:45
በሕማማት ሳምንት መነበብ ካለባቸው መጻሕፍት አንዱ #ሕማማት የሚለው መጽሐፍ ነው።

23ኛ ኅትሙ 520ብር ነው የአምና ኅትሙ ጥቂት ፍሬ ስላለን ለ50ሰዎች (መጽሐፉ የሌላችሁ እና ላላነበባችሁ ብቻ) በ
#350ብር እንድትወስዱ ፈቅደናል።

ቀድመው ለሚከፉ 10ሰዎች
CBE
1000499547629
BOA
1365

ካስገቡ በኃላ Screenshot
@dawitfikr ይዘዙ።
መጽሐፉን ከ
#አርጋኖን_መጻሕፍት_መደብር_5ኪሎ_ቅድስት_ማርያም_ዋናው_በር_ፊትለፊት_ሽዋ_ዳቦ_መነጽር_ቤቶቹ_ውስጥ_ወይም_09120447523_0954838117_ይውሰዱ!

https://t.me/BetMetsahfte
6.2K viewsኃይለሚካኤል ቦጋለ, edited  13:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-27 23:02:56
https://t.me/BetMetsahfte
5.2K viewsABRHAM(ክፍሎማ) HAILU, edited  20:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-24 19:02:33
#የዮሐንስ_መደብር_ይዘት_በጥቂቱ!

በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ታሪካቸው ያልተሟሉትን አሟልቶ ይዟል።

ከአዳም ጀምሮ እስከ እስከ ሰባተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ድረስ ያለው፥ ለ6200 ዓመታት የዘለቀው፥ የስድስት ሺህ ሁለት መቶ ዓመታት ታሪክን አጠቃሎ ይዟል።

በዓለም ላይ የነገሡት የተለያዩ ሀገራት ኀያላን ነገሥታት ሙሉ ታሪካቸውን ይተርካል።

በዓለም ላይ የተነሡትን መናፍቃን ታሪካቸውንና ምንፍቅናቸውን ተርኮ ኦርቶክሳዊ መልስ ይሰጣል።

ከአንደኛው መቶ ክፍለ ዘመን አንሥቶ እስከ ሰባተኛው መቶ ክፍለ የተነሡትን ድረስ ዘመን ቅዱሳን ሊቃውንትን በመዘርዘር ሙሉ ታሪካቸውን ያስቀምጣል።

የዮሐንስ መደብር ጥቅሙ

የመጽሐፍ ቅዱስ ዕውቀትዎን ሙሉ ያደርጋል።

የእግዚአብሔር ሦስትነት፥ ሀልዎትና በጥቅሉ ምሥጢረ እንዲያውቁ ይረዳል። መግቦት፣ አንድነትና ሥላሴን በጕልህ

ነገረ ማርያም፣ ነገረ ቅዱሳንንና ነገረ መስቀልን በአግባቡ እንዲገነዘቡ ያደርጋል።

የሚማሩ በትርጓሜ ብሉያትን ሐዲሳትንና ደቀ መዛሙርት በአንድምታ ለሚያገኟቸው ታሪኮች ምንጭ ሆኖ ያገለግላል።

ስለ ሥነ ፈለክ፣ ስለ ዑደተ ፀሓይ ወወርሕ፣ ስለ ምሕዋረ ከዋክብትና ስለ ዐበይት አፍላጋት… ሰፊ ዕውቀትን ያስጨብጣል።


የጀርባ ዋጋ 700ብር የታተመው ጥቂት ኮፒ ስለሆነ በጊዜ በእጅዎ ያስገቡ። ለማዘዝ @dawitfikr ይዘዙ!

https://t.me/BetMetsahfte
6.7K viewsABRHAM(ክፍሎማ) HAILU, edited  16:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-23 10:40:10
#ለማስታወቅያ_የተደረገ_ቅናሽ!

ቅናሹ ለ50 ሰዎች ብቻ ነው።

#ዮሐንስ_መደብር ነገ በእጃቹ ይገባል።

ይህ የሊቃውንት መጽሐፍ ጥቂት ኮፒ ስላሳተምን ለራሳችሁ፤ለንስሃ አባታችሁ፤ለወዳጆቻችሁ ስጦታ ብትሰጡ የማታፍሩበት መጽሐፍ ነው።

ዋጋ 700ብር

በCBE እና BOA
#ቀድመው_ለሚከፍሉ እደግመዋለሁ #ቀድመው_ለሚከፍሉ #520ብር ብቻ። Share ይደረግ።

CBE
1000499547629
BOA 1365
Screenshot
@haile7646 ይላኩልን።

#አርጋኖን_መጻሕፍት_መደብር_5ኪሎ_ቅድስት_ማርያም_ዋናው_በር_ፊትለፊት_ሽዋ_ዳቦ_መነጽር_ቤቶቹ_ውስጥ_ወይም_0912044752_0954848117_ይደውሉ!
6.2K viewsኃይለሚካኤል ቦጋለ, edited  07:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-20 11:33:09
የብዝዎቻችን ሕይወት ያቀናው መጽሐፍ #ሕይወት_ወራዙት ፭ኛ ኅትሙ ዛሬ ወጥተዋል።
የጀርባ ዋጋ 400ብር
ቅናሹ ለማወቅ
@dawitfikr ይዘው!

#አርጋኖን_መጻሕፍት_መደብር_5ኪሎ_ቅድስት_ማርያም_ዋናው_በር_ፊትለፊት_ሽዋ_ዳቦ_መነጽር_ቤቶቹ_ውስጥ_ወይም_0912044752_0925421700_ይደውሉ!
https://t.me/BetMetsahfte
7.1K viewsABRHAM(ክፍሎማ) HAILU, edited  08:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ