Get Mystery Box with random crypto!

ግንቦት 12 ተክለሃይማኖት ወክርስቶሰ ሰምራ ሥርዓተ ማኅሌት   ስምዓኒ እግ | ቤተ_ዜማ


ግንቦት 12 ተክለሃይማኖት ወክርስቶሰ ሰምራ ሥርዓተ ማኅሌት
 
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ   ወይብጻሕ ቅድሜከ ገአርየ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ  አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ  ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ በአሐቲ ቃል

ነግሥ
ሰላም ለአብ ገባሬ ኲሉ ዓለም ለወልድ ሰላም ወለመንፈስ ቅዱስ ሰላም ለማርያም ሰላም ወለመላእክት ሰላም ሰላም ለነቢያት ወለሐዋርያት ሰላም ለሰማእታት ሰላም ወለጻድቃን ሰላም

ዚቅ
ሰላም ለክሙ ኦ ማኅበራኒሁ ለክርስቶስ  እለ ተጋባዕክሙ ውስተ ዝንቱ ቤት  ጳጳሳት ቀሳውስት ወዲያቆናት ሰላም ለክሙ ማኅበረ ደናግል ወመነኮሳት  እለ ተመሰልክሙ ከመ መላእክት

መልክዐ ሚካኤል
ሰላም ለሕፅንከ እንተ በዲቤሁ ሕቁፍ  ጸሎተ ቅዱሳን ውኩፍ  ሚካኤል ክቡር መስፍነ ትጉሃን አዕላፍ ለረዲኦትየ ከመ ዘይሠርር ዖፍ  እንዘ ትሠርር ነዓ በክልኤ አክናፍ

ዚቅ
ወሚካኤል አሐዱ እመላእክት  እምቅዱሳን ቀደምት እስመ በዲበ ሠናይቱ ለሰብእ ተአዛዚ

ወረብ
ሚካኤል መልአክ አሐዱ አሐዱ እመላእክት
እስመ በዲበ ሠናይቱ ለሰብእ ተአዛዚ

ነግሥ
ሰላም ለገቦከ በአክናፈ ብርሃን ግልቡብ: እንተ በዲቤሁ ይጼልል መንፈሰ ኪሩብ: ሚካኤል መልአኩ ለእግዚአብሔር አብ: አጥረየ በረድኤትከ መዓርገ ስብሐት ዕፁብ  :ተክለሃይማኖት የዋህ ወብእሲ ጠቢብ

ዚቅ
ተክለሃይማኖትኒ ይቤ ነዋ ሚካኤል አሐዱ እመላእክት  እምቅዱሳን ቀደምት መጽአ ይርድዓኒ አጽንዓኒ ወይቤለኒ ኢትፍራህ ብእሴ ፍትወት አንተ ሰላም ለከ ጽናዕ ወተአገሥ  ወእንዘ ይትናገረኒ ጸናዕኩ  ወእቤሎ ንግረኒ እስመ አጽናዕከኒ  ወይቤለኒ ሶበ ተአምር ዳዕሙ ሚካኤል መልአክክሙ

ወረብ
ይቤ ነዋ ሚካኤል አሐዱ እመላእክት እምቅዱሳን ቀደምት እምቅዱሳን
መጽአ ይርድዓኒ ይቤ ተክለሃይማኖት

መልክዐ ተክለሃይማኖት
ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘጥንተ ፊደሉ መስቀል  ስም ክቡር ወስም ልዑል ተክለሃይማኖት ማቴዎስ በዓለ ቀዳማይ ወንጌል ከመ እወድሰከ መጠነ አውሥኦተ እክል ማዕሠረ ልሳንየ ትፍታሕ ማርያም ድንግል

ዚቅ
ናሁ ዝክርከኒ ኢይጠፍዕ  ወመንፈስከኒ የዓቅቡ መላእክት በሰማያት ኢይትኃጎል ሥጋከ በዲበ ምድር ብጹዕ ብእሲ ዘይፈርሆ ለእግዚአብሔር

ወረብ
ናሁ ዝክርከኒ ኢይጠፍዕ ወመንፈስከኒ የዓቅቡ መላእክት
ኢይትኃጎል ሥጋከ ሥጋከ ተክለሃይማኖት

መልክዐ ተክለሃይማኖት
ሰላም ለልብከ ቅዱስ ወቡሩክ ዘዐቀበ ሕጎ ለወልደ ማርያም አምላክ  ተክለሃይማኖት አሐዱ እምዐሳባውያን ዘሠርክ እምይእቲ ዐስበ ፃማከ ዘኢትትኃደግ በበክ  ያስተሣትፈኒ ለፅሩዕ ሚካኤል መልአከ

ዚቅ
መላእክት ወሰብእ አሐዱ ማኅበሮሙ በእንተ መስቀሉ ለክርስቶስ አለደ መርዔተ ኮኑ

ወረብ
አሐዱ ማኅበሮሙ ክርስቶስ ሠምራ ወተክለሃይማኖት
በእንተ መስቀሉ ለክርስቶስ አሐደ መርዔተ ኮኑ

መልክዐ ተክለሃይማኖት
ሰላም ለፍልሰተ ሥጋከ እምውሳጤ ገዳም ዔላመ ወእምነ ዔላምኒ ደብረ ሊባኖስ ዳግመ ተክለሃይማኖት ባህለ ከመ ወንጌላዊ ቀደመ  እመ ረከቡ ደቂቅከ በዓለም ሕማመ  በኀቤከ አባ ይርከቡ ሰላመ

ዚቅ
ትዌድሶ ደብረ ሊባኖስ ገዳሙ  ለተክለሃይማኖት ጻድቅ መጠነ በዝኃ ሕማሙ  ትዌድሶ ደብረ ሊባኖስ ገዳሙ  እስመ በውስቴታ ተገብረ ፍልሰተ ሥጋሁ ወዓፅሙ  ትዌድሶ ደብረ ሊባኖስ ገዳሙ እምነ አድባራት ኲሎን ዘተለዓለት በስሙ  ትዌድሶ ደብረ ሊባኖስ ገዳሙ ኢየሱስ ክርስቶስ እንተ ቀደሳ በደሙ ትዌድሶ ደብረ ሊባኖስ ገዳሙ ትዌድሶ ደብረ ሊባኖስ ገዳሙ።

ዓዲ ዚቅ
ተክለሃይማኖት ድንግል ወንጹሕ ይጸርሕ እንዘ ይብል  እስመ አብርሃት ለዛቲ መካን ፈድፋደ እምኮከበ ጽባሕ።

ምልጣን
አባ አቡነ አቡነ መምህርነ እምአዕላፍ ህሩይ ሐውጽ እምሰማይ ብርሃነከ ከመ ንርዓይ አማን ተክለሃይማኖት ፀሐይ።

አመላለስ
አማን በአማን
ተክለሃይማኖት ፀሐይ

ቅንዋት፦
ነዓምን ከመ ሞተ ወተንሥአ....

https://t.me/bete_zemas
https://t.me/bete_zemas
https://t.me/bete_zemas