Get Mystery Box with random crypto!

ናፍቆኛል ውሸትሽ ስደውል አታንሺ ዝጊው እንደወትሮሽ ቴክስቱንም ተይው አይተሽ እንዳላየሽ | Love

ናፍቆኛል ውሸትሽ


ስደውል አታንሺ ዝጊው እንደወትሮሽ
ቴክስቱንም ተይው አይተሽ እንዳላየሽ
....... አንቺን ደስ ካለሽ
ላግኝሽም ስልሽ አታግኚኝ ይቅር
በግድ ይሁን ብዬ እኔ አልሰኝም ቅር
......... ለረፈደ ፍቅር.....
እንዴት ሆነ ብለሽ እንደው ምን ገጠመው
ስለደህንነቴ ስላለፋት ግዜያት
አጠየቂ ግድ የለም አይጭነቅሽ ቅንጣት
ብቻ ምንም አርጊ ሁሉን እንደ መብትሽ
ዛሬ የደወልኩት አደለም ልወቅስሽ
ግን ውዴ በሞቴ ይሄን ላስቸግርሽ
#እወድሃለሁ በይኝ ናፍቆኛል ውሸትሽ
JOIN
@bellaliye

@bellaliye