Get Mystery Box with random crypto!

ከምገልፅሽ በላይ ያማሩ ቃላቶች የሉኝም ግን ምን ያህል እንደምወድሽ እነግርሻለሁ => G | Love

ከምገልፅሽ በላይ

ያማሩ ቃላቶች የሉኝም ግን ምን ያህል እንደምወድሽ እነግርሻለሁ

=> Geography ባልችልም በልቤ ውስጥ ስላለሽ ስፍራ ልነግርሽ እችላለሁ…

=>History አልችልም ለመጀመሪያ ጊዜ አንቺን ያየሁባትን ቀን ግን በፍቅርሽ ጦርነት መሸነፌን አስታውሳለሁ…

=> Maths አይገባኝም ግን xን ከምፈልጋት በላይ እፈልግሻለው...

=> Physics ባልችልም ኢፈርቴ ግን አንቺ ነሽ...

=>Business ባይገባኝም ትርፌ ግን አንቺ ነሽ..

=> Ict ባልረዳም ለኔ አንቲቫይረሴ ነሽ...

=> Biology ባልችልም ሳምባዬ ግን አንቺ ነሽ

=>Civic ባይገባኝም የህይወቴ ህግ እና ደንብ ነሽ

=>chemistry ባይገባኝም ነገርግን ፈገግ ስትይ የሚሰማኝን reaction ልነግርሽ እችላለሁ…

በትምህርት ዘርፎች ላይ ደካማ ብሆንም የሁሉም ርዕስ አንቺን ብትሆኝ ኖሮ ሁሉንም ትምህርቶች አልፍ ነበር የኔ ንግስት አፈቅርሻለሁ

መልካም ምሽት

@bellaliye