Get Mystery Box with random crypto!

የሁሉም ነገር መነሻ ህይወትህን የሚቀይረው በየቀኑ የምታደርጋቸው ድርጊቶች ናቸው። ከሱ በፊት ግ | አንድ ሚስጥር

የሁሉም ነገር መነሻ

ህይወትህን የሚቀይረው በየቀኑ የምታደርጋቸው ድርጊቶች ናቸው። ከሱ በፊት ግን....

ድርጊቶችህን የሚቆጣጠራቸው ደግሞ ስሜትህ ነው፤ ጥሩ ስሜት ላይ ስትሆን ጥሩ ትሰራለህ ካልሆንክ ደግሞ በተቃራኒው። ከሱ በፊት ግን....

ስሜትህን የሚቆጣጠረው ደግሞ ሀሳብህ ነው፤ ስለዚህ ወዳጄ ለምታስበው አስብ! ምክንያቱም የማንነትህ አለቃ እሱ ነው።
@dmyenegewa
@baletark

ሸጋ ቀን